የአርበኞች ግንቦት ፯ ህዝባዊ ኃይል በአምባ ጊዩርጊስ ከተማ ጥቃት ፈፀሙ

ሰኔ 8 ቀን 2009 ዓ/ም ምሽት 5:30 ሲሆን በሰሜን ጎንደር ዞን በወገራ ወረዳ አምባጊዪርጊስ ከተማ በመግባት ፖሊስ ጣቢያውን በማጥቃት በርካታ እስረኞችን በማስፈታት 3 በመግደል፣10 በማቁሰል፣6 ሚኒሻዎችን ትጥቃቸውን በመቀማት ወደ ቦታቸው የተመለሱ ሲሆን ከታጋዩች 3 ቀላል የመቁሰል ጉዳት ደርሶባቸዋል።

ከዚህ ጋር በተያያዘ ታጋዩችን ለመከታተል የወጣው የወያኔ ሰራዊት ጥቃቱን ካደረሱ ታጋዩች ጋር መንገድ ላይ በትናንትናው ቀን ሰኔ09 /2009ዓ/ም የተኩስ ልውውጥ የተደረገ ሲሆን
ከወያኔ በኩል 2 ሙት 3 ቁስለኛ ሁኖ ተመልሳል።

ታጋዩች በሰላም ወደ ቦታቸው ተመልሰዋል።

 

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a comment