በኦጋዴን በተቀሰቀሰው ጦርነት የወያኔ 8 ወታደሮች መገደላቸው ተሰማ

የገዢው የህውሃት ወታደሮች በኦጋዴንም ጦርነት ተከፍቶባቸዋል። የኦጋዴን ነጻ አውጪ ዜና ኤጄንሲ እንደዘገበው በወያኔና በኦጋዴን ነጻ አውጪ ግንባር ሰራዊት መካከል ጠንከር ያለ ጦርነት ተካሂዷል።

ግንባሩ ባለፈው ሃሙስ በኦጋዴን ቃብሪዳህር ወረዳ ዲሞዲሊ መንደር ውስጥ የህወሃት ኢህአዴግ ታጣቂዎች በአካባቢው ነዋሪዎች ላይ እንደተለመደው የጅምላ ግድያ፣ አስገድዶ መድፈርና እስራት መፈጸማቸውን ተከትሎ ግንባሩ ከተጠቂዎቹ ጎን በመቆም አጸፋዊ ምላሽ መውሰዱን አስታውቋል።

በሁለቱ ቡድኖች መሃከል በተደረገው የተኩስ ልውውጥ 6 የህወሃት ኢህአዴግ ወታደሮች ተገለው፣ 8 መቁሰላቸውን የግንባሩ ወታደራዊ ክንፍ አስታውቋል። በኦጋዴን ግዛት ውስጥ የገዥው ፓርቲ ወታደሮች እና የክልሉ ልዩ ጦር በቀጠናው በተደጋጋሚ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን በከፋ ሁኔታ መፈፀም መቀጠላቸውን ግንባሩ በላከው መግለጫ አብራርቷል።

Image result for ogaden war

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: