አንዳርጋቸው ጽጌ በፖሊስ ፕሮግራም ላይ

posted by Aseged Tamene

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

2 Responses to አንዳርጋቸው ጽጌ በፖሊስ ፕሮግራም ላይ

  1. በለው ! says:

    >>ይህ ካለፈው የቀጠለ ድራማ መሆኑ ነው? እንዴት አንድ መንግስት ለዚያውም አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ታጋይና ልመታዊ መንግስት ይቺን በመሥራት ግዜውን ያባክናል?የአንድ የታላቅ ሀገር የቲቪ ጣቢያ ክህሎቱንም በዚች ፉገራ ያስገመግማል? ካለፈው አኬልዳማ..የካድሬ ሃረካት ከሚሉ አጫጨር ግን አስቂኝ ክስተቶች አሁንም አልተማሩም? በጣም የወረደና የዘቀጠ ጭራሽ በጣም አስፎጋሪ የሀሳብ መቆራረጥ አንዱን ጅምሮ አንዱን ጥሎ ሌላውን የሚቀባዥር ቆርጦ ቀጥል ። ቪዲዮው ሲንሸራተት ይታያል። ግን ግለሰቡ በአንድ ኢንተርቪ ሁለት ቱታ ሶስት ካኒቴራ የለበሰው መንግስትን እንክብካቤ ለማሳየት ነው? የሰጠኋችሁ ላፕ ቶብ ምንም መረጃ የለውም..ፍላሹም ቢሆን ብዙ ነገር የለውም አዲስ ነው።ጋዜጠኛው ከየት አምጥቶ ነው መረጃ ሰጠ ሚስጥር ኮድ ሰጠ የሚለው? አሁን ኢህአዴግ ከራሱ ሰዎችም ሰው አይተርፈውም ገና ይችን ተጠቅሞ ከፍተኛ ፕወዛ ያደርጋል… ምርጫ አስኪያልፍ ጥሩ ማደናገሪያ አገኘ መብራት አይጥፋ እንጂ በእየሳምንቱ የ፲ ደቂቃ አስገራሚ! አስደናቂ! ሰበር ዜና! “ግንቦት፯ ለግንቦት ፳ ድራማ” እየቆራረጠ እየቀጣጠለ ያሳየናል… (ሰው ለሰው ድራማ አለቀ!?) ወይስ ቻይና ሊጨርሰው ተስማማ? አሁን አንድአድረጋቸው የአየር ሰዓቱን ወሰደ ።ለግንቦት ፯ በነፃ ማስታወቂያ ይሰራበታል።

    Like

  2. Why did it take so long to put him on the so-called police program? Why was he denied visit by the British Embassy in Addis Ababa?

    Like

Leave a comment