ሰበር ዜና ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን ተከሰሰ።

ሰበር ዜና ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን ተከሰሰ።
በተጭበረበረ ሰነድ መኪና አስገብታል ተብሎ በ ፌደራል ፖሊስ የተያዘው ድምፃዊ ቴድሮስ ካሳሁን ዛሬ ፬ ምድብ ችሎት ቀርቦ በ30,ooo ዋስ እንዲወጣና እንዲከራከር ተበይናል። አንዳንድ ጉዳዩን የተከታተሉ ወገኖች ባለፈው በሶሻል ሚዲ ሲደመጥ የነበረው  በቀስተ ደመናው ላይ  አንበሳው ከሌለ የኢትዮዽያ ባንዲራ ትርጉሙ የታለ: በሚል ያቀነቀነው መንግስትን እንደሚያስቆጣ ተፈርቶ እንደነበር ገልፀው ይሄም ክስ ከዝያ ጋር ሊያያዝ እንደሚችል አስረድተዋል። ተጨማሪ መረጃ እንደደረሰን እናቀርባለን።

posted by Aseged Tamene

 

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

2 Responses to ሰበር ዜና ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን ተከሰሰ።

  1. Pingback: Mesfinku Melachew

  2. Pingback: ሰበር ዜና ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን ተከሰሰ። - EthioExplorer.com

Leave a comment