ተቃዋሚዎች እንዲያብሩ ዶ/ር ያዕቆብ መከሩ

ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከአንድ ዓመት ያነሰ ጊዜ ለቀረው የ2007ቱ አገርአቀፍ ምርጫ ህብረት ፈጥረው ቢቀርቡ ከ 1997ቱ በተሻለ የማሸነፍ ዕድል አላቸው ሲሉ አንድ ታዋቂ የሕግ ምሁሩ ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም አስታወቁ።

ሰሞኑን በመኢአድና በአንድነት መካከል የተፈረመውን የውህደት ስምምነት መነሻ በማድረግ ከቪኦኤ ጋር ቆይታ ያደረጉት ዶክተር ያዕቆብ የተቃዋሚዎቹን አለመተባበርም ተችተዋል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ።

http://amharic.voanews.com/audio/Audio/421370.html

posted by Aseged Tamene

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

One Response to ተቃዋሚዎች እንዲያብሩ ዶ/ር ያዕቆብ መከሩ

  1. Pingback: ተቃዋሚዎች እንዲያብሩ ዶ/ር ያዕቆብ መከሩ - EthioExplorer.com | EthioExplorer.com

Leave a comment