ወያኔ የኢንተርኔት አገልግሎት ከትላንት ማታ ጀምሮ አገልግሎት እንዳይሰጥ አደረገ።

ህወሓት የኮሚኒኬሽን ኃላፊዎችን ለአስቸኳይ ስብሰባ መጠራታቸው ይታወሳል ፡፡ አሁን በአገሪቱ እየተካሔደ ያለውን ህዝባዊ ተቃውሞ እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ በመድረሱ እንዲሁም ህብረተሰቡ የመንግስትን የመገናኛ ቡዙሀንን ከመከታተል ይልቅ የሶሻል ሚዲያዎችን እና የፀረ ሰላም ኃይሎችን ሚዲያ እየተከታተለ ይገኛል አንዳንድ ጊዜም ማዐከላዊነትን ባልጠበቀ መልኩ የሚወጡ መግለጫዎች ግጭትን እየጋበዙ ይገኛሉ ስለሆነም በነዚህና በሊሎች ጉዳዬች ለመነጋገር ታህሳስ 04 ቀን 2010 ዓ/ም የ 9 ኙ ክልሎች እና የሁለቱ አስተዳደር ኮሚኒኪሽን ኃላፌዎች አዲስ አበባ እንዲገቡ መታዘዛቸው ይታወቃል ፡፡ ከዚህ ስብሰባ በኃላ አመፅ በተቀጣጠለባቸው ቦታዎች የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲቆም አድርጓል በመሆኑም በአሁኑ ሰአት በአማራ ክልል በስልክ የኢንተርኔት አገልግሎት ተቋርጧል ።

የአግ7 የሰሜን ኢትዮጲያ ዕዝ ፡፡

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: