በሰሜን ጎንደር ዞን በጭልጋ፡ መተማ፡ አለፋ ውጥረቱ ነግሷል ተባለ

በሰሜን ጎንደር ዞን በጭልጋ፡ መተማ፡ አለፋ ውጥረቱ ነግሷል ፡፡ መተማ ፡ ገንድውሃ ፡ ኮኪት ያለው ህዝብ አስመራጮችን ከቦታው አባረዋል፡፡ በመተማ እና በሽንፋ መሀከል በሚገኘው ጉባይ ጀጀህኝ በተባለው አከባቢ ከቅማንትና ከትግራይ ተወላጆች የተወጣጡ 80 የሚሆኑ ዘመናዊ ትጥቅ የታጠቁ ሃይሎች ሰፍረዋል።

ከአይከል ከተማ ቤሩት ሆቴል ነስተው ወደ ሰራባ መከላከያ ካምፕ በማምራት ሌሊቱን ሙሉ ስብሰባ ያመሹት 26 ሰዎች (የአይከል/ ጭልጋ እና ጎንደር ዩኒቨርሲቲ መምህራን በስፋት አሉበት) ሁሉም የእጅ ቦንብና ሽጉጥ ከሀገሪቱ መከላከያ መከዝን ወጭ ተደረጎ እንደተሰጣቸው ተረርግግጧል።

“ሁሉም ወደ ስብሰባ በምሽት ሲሄዱ ምንም ያልነበራቸው ሲሆኑ ዛሬ ግን ከወገበቸው ሽጉጥ ታጥቀው፤ የእጅ ቦንብም ይዘው ነው የዋሉት” ይላሉ ጉዳዩን የሚከታተሉ አካላት

ለቅማንት ኮሚቴዎች ልዩ ከለላ የሚሰጠው የህወሀት መንግስት ለሌሎች ወገኖች ግን በተቃራኒው ይሰለፋል ሲሉም ቅሬታቸውን ያሰማሉ።

ይህን ጉዳይም የክልሉ የፀጥታ አካላት እውቅና ይኖራቸው ይሆን? ብለን ጥያቄ ስናቀርብላቸው።

“የክልሉ ልዩ ሀይል አያውቅም፤ እንዲያውም አብዛኛው ወጥቷ የተባለ ነው።

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: