ሰበር ዜና! የአርበኞች ግንቦት 7 ታጋዬች በወያኔ ወታደሮች ላይ ጥቃት ፈፀሙ

የአግ7 ታጋዬች ነሀሴ 29 ቀን 2009ዓ/ም ከምሽቱ 5:00 ሲሆን በሰሜን ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ ዴንኮ ቀበሌ መሽጎ በነበረው የህወሓት ወታደሮች ላይ በወሰድት ድንገተኛ ጥቃት 2 ሲሞቱ 3 ቆስለዋል፣:

የአንደኛው ሟች አስከሪን ዛሬ ጥዋት ነሀሴ 30 ቀን 2009ዓ/ም ከጥዋቱ 1:45 ሲሆን ከመተማ ተጭኖ ወደ ጎጃም የተወሰደ ሲሆን የአንደኛው ወታደር አስከሬን ጎንደር አዘዞ ወታደራዊ ካምፕ ተወስዳል ::

ቁስለኞች ወደ ጎንደር ዩኒቨርስቲ ሪፈራል ሆስፒታል ማንቂያ ክፍል ገብተዋል። ይህ በንዲህ እንዳለ ነሀሴ 27 ቀን 2009ዓ/ም ምሽት 2:30 ሲሆን ህወሓት በቅርቡ ለሚደረገው የቅማንት ምርጫ ከፍተኛ ተቋውሞ እና ጥቃት ይሰነዘርብኝ ይሆናል በሚል ፍራቻ በሰሜን ጎንደር ዞን ጭልጋ ወረዳ አዳኝ አገር ጫቆ ሽልም ቀበሌ ወታደሮችን ለማስፈር ያደረገው ሙከራ ከአግ7 ታጋዬች በደረሰበት መከላከል 1 ወታደር ሲገደል 1 ቆስላል ሊሎች በድንጋጤ የተበታተኑ እና ወደ ኃላ የተመለሱ መሆኑን የደረሰን መረጃ ያስረዳል።

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: