በኦሮሚያ ክልል የተነሳውን አድማ ተከትሎ በጎንደርም ተመሳሳይ ውጥረት እየታየ ነው ተባለ

በኦሮሚያ ክልል የተነሳውን አድማ ተከትሎ ከፍተኛ ሽብር ውስጥ የገባው ህወሃት በጎንደርም ተመሳሳይ አመጽ ይፈጠራል ብሎ በመስጋቱ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ወታደር ታሪካዊቷን ከተማ ወሯት እንደሚገኝ ታውቋል፡፡ምንም እንኳን የአስቸኳይ አዋጁን አንስተነዋል ቢሉም፥ከ1፡00 በላይ ከቤቱ ውጪ ያመሸ ግለሰብ በርታ ያለ ፍተሻ እንደ ሚደረግበት ተሰምቷል፡፡

ይህ በእንዲህ እንዳለ ከነሃሴ 25/2009 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ነሃሴ 30 /2009 ዓ.ም የሚቆይ ከብት ያለመውጣት አድማ በመላው የአማራ ክልል መጠራቱ ተሰማ።በአድማው ከጎንደር ወደ አዲስ አበባ የሚወስደው መንገድ ሙሉ በሙል እንደ ሚዘጋ ታውቋል፡፡እንዲሁም ከጎንደር ወደ ደባርቅ የሚወስደ መንገድም በተመሳሳይ አገልግሎት እንደ ማይሰጥ ተነግሯል፡፡
ተያይዞ ህን የአድማ ጥሪ ቸል በማለት ለመንቀሳቀስ በሞከረ ተሽከርካሪ ለሚደርስበት ማንኛውም ጉድት ሃላፊነቱን ባለንብረቱ እንደ ሚወስድ ማስጠንቀቂያ ተላልፏል!!

 

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: