በኢትዮጵያ አብዛኛው አካባቢ ሕወሐት ስልጣን እንዲያስረክብ የሚጠይቅ የስራ ማቆም አድማ ተጀምሯል!

በኢትዮጵያ አብዛኛው አካባቢ ሕወሐት ስልጣን እንዲያስረክብ የሚጠይቅ የስራ ማቆም አድማ ተጀምሯል!

በ ኦሮሚያ አብዛኛው አከባቢ በዴሳ ም/ሀረርጌ፣ ኮምቦልቻ፣ ጉደር፣አንቦ፣ ነቀምቴ፣ ሻሸመኔ፣አድማውን መትቷል። ሱቆች ተዘግተዋል። መንገዶች ጭር ብለዋል። የገበያ ቦታዎች ከእንቅስቃሴ ውጭ ሆነዋል። በአማራ ክልል በተመሳሳይ በአንዳንድ ቦታዎች አድማ በመደረግ ላይ ነው። በተለይ በምስራቅ ጎጃም ከሁለት ሳምንት ጀምሮ አድማ እያደረጉ የሰነበቱ ከተሞች ዛሬም ወደ እንቅስቃሴ አልገቡም። የባህርዳር ሹፊሮች ቄሮዎች የጠሩትን አድማ ወደ ኦሮሚያ አንሄድም በማለት ህዝባዊ አድማውን እየደገፉ እንደሆነም የተወኧነው።

ዳዳር – አድማውን ወደ ጎን ቸል በማለት እየተንቀሳቀሰ ያለ ባጃጅ በቄሮ ወጣቶች እርምጃ የተወሰደበት ሲሆን እንዲሁም የቄሮን ትዕዛዝ ንቆ በሀረር በኩል የተንቀሳቀሰ የሰላም ባስ አስፈላጊውን እርምጃ ተወስዶበታል፣፣

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: