አርበኞች ግንቦት 7 ለመጀመሪያ ጊዜ በደቡብ ወሎ አምባሰል ጥቃት ፈፀመ፤

አርበኞች ለመጀመሪያ ጊዜ በደቡብ ወሎ አምባሰል ጥቃት ፈፀመ፤ የመሳሪያ ትግሉ አድማሱን እያሰፋ ነው ::

የአርበኞች ግንቦት 7 ታጋዮች ከህዝብ ጋር በመሆን በሁሉም ቦታዎች እርምጃዎችን በመውሰድ ላይ ይገኛሉ፡፡ በመሆኑም ወደ ምስራቅ አማራ ክልል በመዝለቅ ነሐሴ 5 – 2009 ዓ ም 04:25 ሰዓት በደቡብ ወሎ አምባስል ልዮ ስሙ ባቦሀ ቀበሌ 04 በተባለዉ ቦታ የአካባቢው የፀረ ሽምቅ አዛዥ በመሆን ሰላማዊ ሕዝብን እያሰረና እያሰቃ የነበረ የወያኔ ባንዳ መቶ አለቃ ሰጠኝ መላኩ ላይ በወሰዱት እርምጃ ተወግዷል፡፡

አርበኞች ግንቦት 7 የወያኔ ተላላኪዎችን የጀመረው የማጽዳት እና የመበተን ዘመቻ አጠናክሮ ይቀጥላል።

ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ!!!

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: