በባህርዳር የወያኔ የፀጥታ ኃላፊዎችና የካብኔ አመራሮች ውዝግብ ላይ ናቸው

በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አዳራሽ ሰብሰባ የተቀመጡ የወያኔ የፀጥታ ኃላፊዎችና የካብኔ አመራሮች ውዝግብ ላይ ናቸው፣ በመሆኑም በከተማው ከ 6000 በላይ ባጃጆች በአምስት ማህበሮች የሚመሩ ሲሆን የነዚህ የአምስቱ ማህበር አመራሮች በአስቸኳይ ተጠርተው የውይይቱ ተካፋይ እንዴሆኑ፣ በከተማው ከ2000 በላይ የሚሆኑ ሚኒባስ ታክሲዎች ያሉ ሲሆን የነዚህ ታክሲዎች የማህበር አመራሮች እዴጠሩ እና ወደ ውይይቱ እዴገቡ ይደረግ ጥሪው በመንገድ ትራንስፖርት በኩል እዴደረግላቸው፣ በሊላ በኩል የነጋዴው ማህበረሰብን በንግድ ማህበር አማካኝነት ጥሪ እዲደረግላቸው፣ የሚል ውሳኔ የቀረበ ሲሆን በስብሰባው ተገኙ የመካላከያ እና የፊዴራል ፖሊስ አመራሮች ደግሞ በምንም መንገድ ውይይትና ድርድር ማድረግ አያስፈልግም እርምጃዎችን መውሰድ አለብን ፣ የሚል ሃሳብ አቅርበዋል፣ ቢሆንም ግን የላይኛው ውሳኔ ተቀባይነት አግንቶ የማህበሩ አመራሮች ጥሪ እየተደረገላቸው ነው። በተያያዘ ዜና የአድመሰ በታኝ ፖሊሶች የአደጋ መከላከያ ልብሳቸውን ለብሰው እዲወጡ እየተደረገ ነው፣ በባህርዳር መግቢያ በሮች ከገጠር ወደ ከተማው የታጠቁ ታጋዬች ይገባሉ በሚል ስጋት የወያኔ ወታደሮች ተመድበው እየጠበቁ ይገኛሉ ፣በከተማው በርካታ የፀጥታ ኃይሎች ተበትነው ይታያሉ።

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: