በተለያዩ ከተሞች ፀረ መንግስት በራሬ ወረቀቶች ተበተኑ

ከምሽት 3:00 ጀምሮ በባህርዳር፣በወረታ፣ በጎንደር ቀስቀቃሽ ወረቀቶች በበርካታ ቦታዎች ተበትነው አደሩ። የተበተኑ ወረቀቶች ይዘት ሰሞኑን ህወኃት በነጋዴው ማሀበረሰብ ላይ ኢ ፍታሃዊ የሆነ የግብር ግምት እና ተገቢ ያልሆነ የደረጃ ምደባ በመስጠቱ ይህን በመቃወም ነው። በነጋዴው ህብረተሰብ ላይ አግባብነት የሊለው ግብር መጣል ማለት በቀትታ ሜጎዳው ነጋዴውን ክፍል ብቻ ሳይሆን መላ የአገሬቱን ህዝብ ነው፡፡

በተለይ በአሁኑ ሳዓት አብዛኛው የአገራችን ዜጎች በተፈጠረው የኑሮ ውድነት የሜላስ የሚቀመስ ባጡበት እና የእለት ጉሮራቸውን ዘግተው የሚውሉበት እና የሚያድሩበት ገቢ አጥተው ባሉበት ወቅት ይህን በነጋዴው ህብረተሰብ ላይ ተገቢ ያልሆነ ግብር መጣል ማለት ነጋዴውን ክፍል ብቻ ሳይሆን መላ ህዝቡን በቀጥታ የሚጎዳና የሚመለከት ነው።

ስለሆነም ከተራ የጀበና ቡና ሻጭ፣የባልትና ውጤት ሻጭ፣ተራ ቁርስና ሽሮ ቤት ላይ፣ተራ ዳቦ በሻህይ ሻጭ ላይ፣ተራ ጉልት ሻጭ ላይ ፣ወዘተ ግብር ከመጠን በላይ ቆልሎ መጣል ማለት ምን ማለት ነው? ሁሉን የህብረተሰብ ክፍል ለከፋ ችግር ማጋለጥ ማለት ነው!!! በመሆኑም ይህን ዘረኛና ጎጠኛ ስርዓት ለጥቄቶች የቆመ ሁላችንም በአንድነት ቁመን ለነፃነት፣ ለፍትህ፣ ለዴሞክራሲ፣ ለሰላም፣ ለእኩልነት ከሚታገለው ድርጅት ጎን በመቆም በቃህ ልንለው እና ልናስወግደው ይገባል እያል ጥሬያችንን እያስተላለፍን ይህን የተበተነውን ወረቀት ያገኛቹህ በማንበብ ለሊሎች እድታስተላልፉ ጥሬያችንን በድጋሜ እናቀርባለን።

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: