ሰበር መረጃ ከህወሃት ወታደራዊ መከላከያ የሰሜን እዝ የመረጃ ክንፍ የተለያዩ ፍንጮች እየተወረወሩ ይገኛሉ

አርበኞች ግንቦት 7 እና በጎበዝ አለቆች የሚመሩ የአማራ ህዝብ ቀንደሊሎች ከተዉበታል የተባሉ ቦታዎችን ለማጥቃት በብዛት ተሰማርቶ ጥቃት ለማድረስ የሞከረዉ የህወሃት ኮማንድ ፖስትና የልዩ ሐይል እንዲሁም የተዉጣጭ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ብሎም የህወሃት ወያኔ አየር ሐይል የተሳተፉበት ዘመቻ በሚገባ እየተመከተና እየተደመሰሰ መሆኑን ከመከላከያ የሰሜኑ እዝ የመረጃ ስርጭት በሐገር መከላከያ ሰራዊት ለወታደራዊ ደህንነቱ ወደ መሐል መላኩን ምንጮች ገለጹ።


በሰሞኑ በተከታታይ የህወሃት ቅጥረኛ ሐይል ለማድረስ የሚሞክረዉን ጥቃት በመመከቱ ዘርፍ ጥምር የሆነ የሚናበብ የመልስ ምት ባልተገመተ አቅጣጫ መከታተሉ በህወሃት ወያኔ አመራሮች ላይ ከፍተኛ ድንጋጤን ፈጥሯል።


በአየር ሐይል የቃኘዉ ራዳር ጭምር እየታገዘ የሚገኘዉ የህወሃት ወያኔ ሰራዊት ለማድረስ የሞከረዉን ጥቃት በሰራዊቱ ዉስጥ የሚገኙ የህዝብ ልጆች ጭምር እየመከቱት ካጠገባቸዉ የሚንቀሳቀሱ ወታደሮችን እየረሸኑ መሆኑን የገለጸዉ ምንጭ በተለይም ጥብቅ የወታደራዊ ምህንድስና የዉጊያ መስመሮችን ለመቆጣጠር በማይቻልበት ሁኔታ ላይ ሚስጥሮች እያፈተለኩ ቀድመዉ እንደሚገኙ ለመረዳት ተችሏል። 


በአንድ ስልጡን ኮማንድ ፖስት ባለ 10 ጓድ አመራር ውስጥ የነበረ ወ/ር ብርሐኑ የተባለ ነጠላ ሐይል በአንቃሽ አካባቢ በተደረገ ድንገተኛና መጠነኛ የተኩስ ልዉዉጥ በህወሃት ቅጥረኞች ላይ ባደረሰዉ ጥቃት 4 የኮማንድ ፖስት ጓዶችን ገድሎ እራሱን ማጥፋቱ እየተነገረ ይገኛል።

ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ !

ጉዲሽ ወያኔ

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: