900 ሚሊዮን ብር የተመደበለት አዲሱ እስር ቤት ሊጠናቀቅ ነው ተባለ

የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን ከመንግስት ካዝና 900 ሚሊዮን ብር ወጪ በማድረግ እየገነባ ያለው እስር ቤት መጠናቀቂያው ደርሷል ተባለ፡፡
እስር ቤቱ 600 ታራሚዎችን የሚያስተናግድ ሲሆን የቂሊንጦን እስር ቤት ይተካል ተብሎ ተወርቷል ፣ ድሬ ቲዩብ ያዎጣው ዜና ነው ፣የሰው ሀገር እስርቤት ይዘጋል እኛ እስር ቤት እንገነባለን ይህን የሚያህል ገንዘብ አውጥቶ እስር ቤት ከመገንባት ለተራበው ህዝብ ቢውል አይሻልም ምድረ ዘራፊ ሌባ ሁሉ ፣ እኔ እኮ ይገርመኛል 900 ሚሊየን አውጠው እስር ቤት አስገነባን ብለው ሚነግሩን መሰረተ ልማት ያስገነቡ መሰላቸው ? አንድ ተረት አለ ” ለጠላትህ ገደል ስትቆፍር አርቀህ አትቆፍረው ምክንያቱም ማን እንደሚገባበት አታቅምና ” ይባላል ፣ እናም ምድረ የትግራይ ዎያኔና አጫፋሪዎች መታሰሪያችሁን በደንብ ገንቡት የዎደፊቱ የናተ ቤት ያ ነውና ፣ አገር ገንቢ ስርአት ለአዲሱ ትውልድ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን እየገነባ ያስመርቃል አምባገነን መንግስት ደሞ የዜጎችን ማጎሪያ አስቀድሞ ይገነባል በአገራችን ከዩኒቨርስቲዎች ይልቅ የእስር ቤቶች ብዛት ይበልጣል ተብላል::

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: