አሁን በተገኘው መረጃ መሰረትየትግራይ ወጣቶች ወደ ውትድርና እየጎረፉ ነው።

ዛሬ ጋይንት ከተማ ላይ ብቻ 8 አውቶቡሶች ገብተዋል። ጋይንት ላይ የአልጋ እጥረት አስከስተዋል። ነገ ወደ ደብረ ታቦር እንደሚያመሩ ተሰምቷል።ገና ጋይንት ሳይገቡ አገልጋይ ፖሊሶችን አዘው በየሆቴሉ ያሉ አልጋወች እንዲያዙ በማድረጋቸው የሆቴሎች አልጋ በሙሉ ተይዟል።
የመጡት በወልዲያ መስመር አድርገው ከትግራይ ነው።
ይህ ማለት የሚሄዱበት ምናልባት ወደ ብር ሸለቆ ማሰልጠኛ ካምፕ እንደሆነ ነው የሚገመተው። እነዚህ ምልምሎች ሁሉም የትግራይ ተወላጆች መሆናቸው መልእክቱ ግልፅ ነው። ከሌላው የኢትዮጵያ ክፍል ምልምል ማግኘት የተሳነው ወያኔ የትግራይን ወጣት ጠላት ሳያጠፋህ ተሰባሰብ ብለው መርዛማ ቅስቀሳ እንዳደረጉባቸው ግልፅ ነው።
በጥላቻ አሰልጥነውም ሉአላዊነት ለማስጠበቅ ሳይሆን በህዝብ ላይ የጭካኔ አፋኝ ለማድረግ እያዘጋጇቸው ነው። በዚህ ሁለት ቀን ብቻ በወልድያ ደብረታቦር መስመር የገቡት ብዛታቸው ከ 700 በላይ ይሆናሉ። የትግራይ ወላጆች ግን ልጆቻቸውን አሳልፈው የሰደዱበት አግባብ እንዴት ነው? በትዝብት ብቻ የሚታለፍ አይደለም። 

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: