ህወሃት እነደገና ለመታደስ ባለመቻሉ እንደገና ልንደረመስ ነዉ በሚል የመልሶ መቋቋም ስልት ቀይሷል።

በዚህም መሰረት ወታደራዊ አመራሮች በተለይም በህወሃት ሰራዊት የዉስጥ አርበኞችና በነጻነት ታጋዬች እይታ ዉስጥ የሚገኙ የህወሃት አመራሮች ላይ እየደረሰ የሚገኘዉን ህዝባዊ እርምጃ መሰረታዊ ጭብጥ እና ምንጭ ባደረገ መልኩ የመደርመሱ መታደስን በአዲስ መንገድ ለመለወጥ ተገዷል።
በመሆኑም ለለዉጡ ነዉጥ መአበል የህወሃት የሰሜን እዝ አመራሮች፣ የመካከለኛዉ እዝ አመራሮች፣ የምስራቅ እዝ አመራሮች በግንባር ቀደምትነት የተመረጡ ሲሆን ይህ ወታደራዊ የለዉጥ ሚዛንን በአየር ሐይል ዉስጥ ተግባራዊ ለማድረግ ከፍተኛ የአፈጻጸም ችግር ተፈጥሮ ይገኛል።
ከወታደራዊ ደህንነት በተለይም ኮማንድ ፖስት መረጃ የብሔራዊ ጸጥታ ዘርፍ በቀጥታ ለሐገር መከላከያ ሚኒስቴር ወታደራዊ አመራር ክፍል የቀረበዉን የነዉጥ እርምጃ ተንተርሶ አብዛኛዉን የስረአቱ ወታደራዊ አመራሮች በነጻነት ታጋዬች ቀይ መስመር ዉስጥ በመሆናቸዉ ምክንያት እየተገደሉ ከመሆኑ ባሻገር የተቀሩት ላይ የደረሰባቸዉ ፍርሐትና የስነ ልቦና ኪሳራ በወታደራዊ አመራር እና ተግባራት ላይ ከፍተኛ ክፍትተ በማምጣቱ መከላከያ ሰራዊቱ ለተደጋጋሚ ሽንፈት ተዳርጎዋል እየተዳረገም ነዉ የሚለዉ የመታደሱ መደርመስ ድምዳሜ በአጽኖት ተሰምሮበት ወደ ተግባር ሊገባ ዝግጅቱ ተጠናቆአል።
መረጃዉን የሰጡን ምንጫችን እንደጠቆሙት የነጻነቱ ትግል ከሰሜኑ ክፍል ወደ መላ ሐገሪቱ የመቀጣጠሉ ሂደት አይነተኛ ለዉጥ እያሳየ እንደሚገኝ በመረዳት ማንኛዉም ሐገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ በተጠንቀቅ እንዲጠብቅ ጥሪ አስተላልፈዋል።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ !
( ጉድሽ ወያኔ )

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: