በኢትዮጵያ የኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጥ እንደቀጠለ ነው፡፡

የኢንተርኔት አገልግሎት ሰጭ ተቋማት በበኩላቸው በአሰራራቸው ላይ መሰናክል እንደገጠማቸው እየገለፁ አገልግሎት ፈልገው ወደ ኢንተርኔት ካፌው የሚያመሩ ሰዎች በተለይም የቪዛ ፕሮሰስ፣ ከተለያዩ ዓለማት ጋር የሥራ ግንኙነት የሚያደርጉ ሰዎች እየተጎዱ ነው፡፡
የኢንተርኔት ካፌ መስጫዎችም አብዛኞቹ ሥራቸውን ለማቋረጥ እና ለመዝጋት ተገደዋል፡፡
መንግሥት በበኩሉ “የኢንተርኔት አገልግሎት የተዘጋው የተፈታኝ ተማሪዎችን ጥቅም ለመጠበቅ ነው” ማለቱ የሚታወስ ቢሆንም አገልግሎቱ ተመልሶ እየሰራ ነው ሲልም አስተባብሏል፡፡

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: