የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊቶች ከከፋኝ ጋር በጥምረት ወያኔን ያጠቁ ነው ተባለ

የአባይሚዲያ ዜና

አሰግድ ታመነ

በሰሜን ጎንደር አርማጭሆ የሚገኙ ወረዳዎች የጦርነ ቀጠና ሆነዋል ተብላል።

ጦርነቱ ዛሬም እንደቀጠለ ሲሆን የአማራ ጀግና ገበሬዎች በየአቅጣጫው የህውሀትን ቅጥር ወታደር ትንፋሽ ማሳጣታቸውም ተነግራል ::

ጫካዎች በሙት ወያኔያውያን አስከሬኖች ጠረናቸውን መቀየር ጀምረዋል የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊቶች በታች አርማጭሆ ከገበሬው ጋር በመጣመር እስካፍንጫው የታጠቀውን የወያኔ ጦር መፈናፈኛ ማሳጣታቸውና ማስጨነቃቸውም ይወራል።

የወያኔ መንግስት አሉ የተባሉትን የሜካናይዝድ ብረት ለበስ ጦሮች ትናንት በአርማጭሆ ህዝብ ላይ አዝምቶ ከ 40 በላይ ንፁሀን አማራዎችን ሒወት አስቀጥፋል ተብላል።

የህውሀት ወታደር ያገኙትን ሁሉ በመግደል ላይ ሲሆኑ በታች አርማጭሆ ቆላ ደባ በተደረገ እልህ አስጨራሽ ውጊያ 11 የአርበኞች ግንቦት 7 እና 9 የአማራ ጀግና ገበሬዎች መስዋእትነት ሲከፍሉ በአንፃሩ ከጠላት የወያኔ ጦር 135 ወታደሮች ሲገደሉ 47 ደሞ ቀላልና ከባድ የመቁሰል አደጋ ደርሶባቸዋል ተብላል።

በመሆኑም በአሁን ሰአት መስዋእትነት እየከፈሉ የሚገኙት ጀግኖች ወንድሞቻችን ደቡብ ጎንደር ፣ አለፉ ፣ ዳባት ፣ ወገራ ፣ ደባርቅ ፣ ደንቢያ ፣ በለሳ ፣ እንዲሁም በመላው ኢትዮጵያ ለሚገኙ ወገኖች ትግሉን በአንድነት እንድትቀላቀሉ ጥሪ አስተላልፈዋል ።

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: