የወያኔ ሰራዊት ከትግራይ ሰራዊት ወደ ጎንደር ደባርቅ ማስገባቱ

ወያኔ በሰሜን ጎንደር የመጨረሻ ከባድ ጥቃት ለመሰንዘር በዚህ ሁለት ቀናት እርምጃ እንደሚወስድ ጥብቅ መረጃ ደርሶናል።

የጎበዝ አለቆች ፎቶ ሁሉ እንደያዙ ታውቋል። የሚሽኑ ዓላማ የልተረጋጋው ክፍል ይህ ነው ተብሎ ስለታሰበ ጀግኖቹን ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሰራዊት በማሰማራት ግድያ በመፈፀም ድል ማድረግ ነው። ለዚህም ዛሬ ከትግራይ መከላከያ እንዲጨመር ተደርጓል። የወያኔ ሰራዊት ከትግራይ ደባርቅ ደርሷል። ወደ ግንባርም እየተንቀሳቀሰ ነው።
ይህ የጎንደር ህመም የሁሉም እነንደሆነ እንዲታወቅ እነርሱ ሲነሱ እኛም እንዳልተኛን ሊያውቁት ይገባል ብለዋል ከቦታው።

ይህ የህዝብ ትግል ነው። በየካምፑ ያሉት ወታደሮች ሁሉ ወደ ሰሞኑ የወገራ ግንባር መልሰው እንዲገቡ ተስማምተዋልና ከፍተኛ ጥንቃቄ ይደረግ።

አላማቸው ክረምቱ ሳይገባ ይህን ህዝባዊ ትግል ማድረቅ ቢሆንም ህዝቡ ግን ተገዶ የመጣበትን ጦርነት ከመመከት አይመለስም።

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: