ጎንደር ግንባር ከባድ ውጊያው እንደቀጠለ ነው ተባለ

ወያኔ ኢንተርኔት አጥፍቶ ጎንደር አንድ ግንባር ላይ ከባድ ተኩስ መክፈቱ ተነግራል። ጀግኖቻችን ከባድ የአፀፋ ውጊያ እያደረጉ መሆኑም የታወቀ ሲሆን።

ትናንት ሌሊት ጀምሮ ለሁለት ቀናት ውግያው መቀጠሉ ይነገራል በቅርበት ያሉ ወገኖች እንዲደርሱ ጥሪ መቅረቡም ተጠቁማል።

ወያኔ የገጠመው ህዝብን እንደሆነ ማን በነገረው። ወድቀውም ሃገርና ወገን ሊያነሱ የቆረጡ እልፍ አእላፍትን ያፈራ ህዝብ ነው።

ለተገፉ የሚቆም አምላክ ሃይል ይሰጣቸው ዘንድ በፀሎት አስቧቸው። ሁለገብ ድጋፋችንም አይለያቸው። በዘገባወች የቦታና የጎበዝ አለቆች ስም አይጠቀስም ተብላል።

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: