ሰበር ዜና .. በሱዳንና በህወሀት ወታደሮች ጥምረት ቡድን ላይ ጥቃት ተፈጸመ..

ሱዳን ሹካሪያና ቡታና ብሄሮችን በምንቀሳቅስ በአዲሱ የኢትዮጵያ መደብ ላይ ለማስፈር የተንቀሳቀሰው ጥምር ሀይል ከነ ሰፋሪዎቹ ተበትኗል. ዛሬ በደረሰን መረጃ መሰረት ሀላፊነት ያልወሰዱ እጅግ የታጠቁ ሐይሎች አስፋሪና ሰፋሪያኑን በቀዳሀሪፍ እካባቢ ገጥመዋቸውል በዚህ ድንገተኛና 23 ደቂቃ ብቻ ሸማቂያኑ ባደረሱት ጥቃት 3 የህወሀት ከሀዲያንና 2 የሱዳን ወታደሮችም የተገደሉ ሲሆን 8 ቱ ላይ ከባድና ቀላል ጉዳት አድርሰው ተሰውተዋል::
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!
( ጉድሽ ወያኔ )

 

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: