ከሱዳን ጋር የሚካሄደው “የድንበር ኮሚሽን” ስብሰባ ከነገ ጀምሮ በጎንደር ከተማ ይካሄዳል።
May 22, 2017 Leave a comment
ብአዴንን ወክለው ባለፈው በትግራይ ክልል ላይ ያልተሳተፉት ገዱ አንዳርጋቸው በነገው ስብሰባ እንደሚሳተፉ ታውቋል።በትግራይ በኩል እነማን እንደመጡ በግልፅ ባይታወቅም ተወካዮቻቸው ጎንደር መግባታቸው ታውቋል።
በማንኛውም የድንብር ጉዳይ ላይ ህዝብን እወክላለው የሚል አካል የድንበር ፀጥታን ከማስከበር ያለፈ በህዝብ ንብረት በሆነው የድንበር መሬት ላይ ቅንጣት ታክል ውሳኔ ማሳለፍ አይችልም።በተለያየ የፖለቲካ ጡዘት ምክንያት ልትወስኑ እና ታዛዥነታችሁን ለማሳየት የምትሯሯጡ ሹማምንቶች በህዝብና ሀገር ላይ ታሪካዊ ስህተት ልትሰሩ መሆኑን ከወዲሁ ልታውቁ ይገባል።