አርበኛ ፕሮፌሰር ብረሃኑ ነጋ ለከፍተኛ የዲኘሎማቲክ ተልዕኮ ጀረመን መግባታቸው ተነገረ

በአሁኑ ሰዓት በአርበኛ ብረሃኑ ነጋ (Patroit commander in chief) የተመራው ልዑክ ለከፍተኛ የዲኘሎማቲክ ተልዕኮ ጀረመን መግባታቸው ተነግራል፡፡

ቡድኑ በቆይታው ከሃገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት እና ዲኘሎማቶች ጋር በመፃዒ የኢትዮጵያ ፖለቲካ እና ሰለ ድርጅታቸው የትግል ስኬት ማብራሪያ ያደርጋሉ ተብሏል፡፡

በተጨማሪም በአካባቢው ካሉ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን ጋር በቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ውይይት ያደርጋሉ ተብሎም ይጠበቃል፡፡

ይህ ሚስጥራዊ የዲፕሎማቲክ ተልዕኮ ሌሎች የአውሮፓ ሀገርትንም የሚያካትት መሆኑን ለመረዳት ተችሏል፡፡

ሚስጥራዊ ያልነው በሁለት ምክነያት ነው ተብላል፡፡ አንደኛ አርበኞች በድርጅቱ ደረጃ ይፋ ስላላደረገው ሲሆን፤ ሁለተኛው ምክነያት የጋበዙት ሀገራት ይፋ እንዲሆን ባለመፈለጋቸው ነው፡፡

ይህን የመሰለ መሰረታዊ የዲፕሎማቲክ ስኬት የመጣው በስደት በተለያየ የአለም አቅጣጫዎች በሚገኙ ብርቅዬ ሃገር ወዳድ የኢትዮጵያ ልጆች አለም አቀፍ ንቅናቄ ነው፡፡ ታዛቢዎች ድርጅቱ በአለም አቀፍ ደረጃ የዘረጋው የንቅናቄ መረብ እንቅስቃሴ ስኬት እያሰመዘገበ መሆኑን ያሳያል እያሉ ነው፡፡ ክብር ለእናንተ ይሁን !

“ስናመር ! ሀገሮች ለድጋፍ በራችንን ያንኳኳሉ” አርበኛ ፕ/ር
ብረሃኑ !

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: