በደቡብ ወሎ በደረሰ የመኪና አደጋ የሁለት ሰው ህይወት ጠፋ

በደቡብ ወሎ ዞን ሀይቅ ከተማ በተለምዶ ቢሻናቆ እሞባል አካባቢ ትናንት አርብ ጧት 3:00 ሰአት አካባቢ በደረሰ የመኪና አደጋ የሁለት ሰው ህይወት ጠፋ::

አደጋው የደረሰው ንብረትነቱ የቱርክ የያፒ መርከዚ የሆነ የሲሚንቶ ማቡኪያ ማሽን መኪና ከወደ ደሴ አቅጣጫ ሲመጣ መንገድ በመሳት በራሱ መስመር ሲጓዝ የነበረ ባጃጂን በመገጨት የባጃጁ ሹፌርና በግሩ ሲጓዝ የነበረ ሰው ወዳው ህይወታቸው አልፏል::

ሟቾቹ ከመኪናው ጎማ ስር ለብዙ ሰአታት መቆየታቸው ተነግራል :: በህዝብ ርብርብ አስክሬናቸው ተጎትቶ ከወጣ በሗላ ሌላም አስክሬን ይኖራል እየተባለ በሚጠረጠርበት ሰአት ያፒ መርከዚዎች ሲሚንቶውን ሌላ ማሽን ላይ ገልብጠን እነወስዳለን ብለው ማሺን በሚያስጠጉበት ሰአት ወጣቱ ሲሚንቶ ከምገለብጡ መኪናውን በክሬን ለምን አታነሱም በማለት በተነሳ ቁጣ ወጣቱ በወሰደው እርምጃ የያፒ መርከዚ ንብረት የሆነ 1 v8 አንቡላንስ አንድ ክሮላ ሁለት ሲሚንቶ ማቡኪያ ማሽኖች እንክትክታቸው ወጥቷል::

በሚገርም ሁኔታ 1 ደብል ካፕ ሀይሎክስ ወጣቶቹ ከጎማው ገብተው በመገልበጥ እግሩን ወደላይ አቁመውታል ባካባቢው የነበሩ ፖሊሶች የጥይት እሩምታ ያሰሙ ሲሆን ወዳው ከደሴ ከተማ የታዘዙ ያገዛዙ ወያኔ ፌደራል ፖሊሶች በቦታው የደረሱ ሲሆን ህዝብ ለመደብደብ ሲያነፈንፉ ነበር::

በመኪናዎቹ ውስጥ የነበሩ ንብረቶች ተዘርፈዋል ተሰባብረዋል ማሳሰቢያ ከሀይቅ ፖሊሶች ተለይቶ ርምጃ ሊወሰድበት የታቀደ አንድ ፖሊስ አለ እንድሪስ የሚባል በቀቀቀዋ ሰፈር የሚኖር በዛ ሰአት አንድ አንድ ሰው ተማቶ የተሰውረ ልጁ መጠነኛ ጉዳት ደርሶበታል::

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: