“ኢትዮጵያዊነት አደጋ ላይ የወደቀበት ጊዜ ላይ ደርሰናል” – ቴዲ አፍሮ (ሙሉ ቃለምልልስ)

“ኢትዮጵያ” ሲል የሰየመውን አልበሙን ባለፈው ሳምንት ለሙዚቃ አፍቃሪያን ያበረከተው ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) መነጋገሪያነቱ አሁንም አልበረደም፡፡ ከአምስት ዓመት ቆይታ በኋላ ይዞት የመጣው አልበም በቢልቦርድ የሙዚቃ ሰንጠረዥ በዓለም ሙዚቃ ዘርፍ በቁንጮነት ተቀምጧል፡፡ በኢንተርኔት አልበሞችን በሚሸጡ ድረ ገጾችም በከፍተኛ ቁጥር ከተገዙት ተርታ ተመድቧል፡፡ ይፋዊ የዩቲዩብ ገጹ ላይ የጫነው ነጠላ ዜማው ተመልካች ብቻ ሶስት ሚሊዩን ተሻግሯል፡፡ ቴዲ አፍሮ ከአሜሪካ ድምጿ (ቪኦኤ) ጽዮን ግርማ ለቀረቡለት ጥያቄዎች ሰፋ ያሉ ምላሾችን ሰጥቷል፡፡
የቃለ ምልልሱን ሙሉ ክፍል አዳምጡ።

https://www.facebook.com/voaamharic/?hc_ref=SEARCH&fref=nf

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: