የቂሊንጦ ተከሳሾች በፍርድ ቤት “ረሽኑን “ማለታቸው ተነገረ

የፌዴራሉ ከፍተኛው ” ፍርድ ቤት ” ከቂሊንጦ ወህኒ ቤት ቃጠሎ ጋር በተያያዘ ክስ የቀረበባቸውን የ38 ሰዎች ቃል ለመስማት ተሰይሟል ።
በችሎቱ የስዊድን አምባሳደርን ጨምሮ ዲፕሎማቶችና የታሳሪዎቹ ቤተሰቦች ታድመዋል ።እስረኞቹ ድርጊቱን አለመፈፀማቸውን በመግለፅ በወህኒ ቤቱ ኃላፊዎች የተፈፀመባቸውን ኢሰብአዊ ድርጊት ለዳኞቹ ” ተናግረዋል ።
ከእስረኞቹ መካከል በዛ ያሉት የለበሱትን የወህኒ ቤት ቱታ በማውለቅ በተፈፀመባቸው ድብደባና ቶርቸር የደረሰባቸውን ጉዳት አሳይተዋል።
አንድ እስረኛ በችሎቱ ውስጥ የነበሩትን የቂሊንጦ ወህኒ ቤት ፖሊሶች “እዚሁ ረሽኑኝና ቀሪዎቹን ወንድሞቼን ልቀቋቸው “ብሏል።
ዳኞቹ እስረኞቹ ተረጋግተው የተጠየቁትን ብቻ እንዲመልሱ የሚሉት ችግር ካለም በጠበቆቻቸው በኩል ማቅረብ እንደሚችሉ በማዘዝ ለግንቦት 14 ቀጠሮ ሰጥቷል ።

Relatert bilde

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: