በቃሊቲ እስር ቤት ዞን1 ታንከር ጨለማ ቤት የሚገኙ የፖለቲካና የህሊና እስረኞች የምግብ አድማ ጀመሩ፡፡

በቃሊቲ እስር ቤት ዞን1 ታንከር ጨለማ ቤት የሚገኙ የፖለቲካና የህሊና እስረኞች የምግብ አድማ ጀመሩ፡፡ በእስር አያያዝ የሚፈፀመው በደልና ሰብዓዊ ጥሰቶች አስመልክቶ ትላንትን ጨምሮ በተደጋጋሚ ለእስረኞች አስተዳደር ማመልከቻ ያሰገቡ መሆኑ ታውቃል፡፡ ኃላፊው መጥቶ ካላናገረን የራሳችን እርምጃ እንወስዳለን ባሉት መሠረት ዛሬ ጠዋት ምግብ አንቅበልም ማለታቸው ተሰምቷል፡፡ ዞን1 ትልቁ የቅጣት ቤት እና የጥበቃ ዋርድ ሲሆን 18 ታሳሪዎች በውስጡ እንደሚገኙ ይታወቃል ዝርዝር ጉዳይ እየተከታተልን እናሳውቃለን፡፡

ዘውዱ ታደሰ

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: