ቁጭት ያስከተለው ባለቤት አልባው ጉዳይ

በሰሜን ጎንደር ነፍጥ ያነሱትን የገበሬ ጎበዝ አለቆችን እና የቤተ ሰቦቻቸውን ስልክ ቁጥርና አድራሻቸውን በውጭ ሀገር ሁነው ለአማራው እንታገላለን የሚሉት ቲኒሽ ሳንቲም ይልኩና ሳንቲም ከተቀበሉ በኋላ ወዲያውኑ ይታፈናሉ ይገደላሉ ።
ይሄን እያደረጉ ያሉት ደግሞ በአካባቢው ተወላጆችን ተጠቅመው ነው በተለይ በአርማጭሆ ተወላጆች በቤተሰቦቻቸው አማካይነት ስልክ ቁጥር እየተቀበሉ ነበር ያስጨረሷቸው በርካቶቹ ወደማዕከላዊ የሚወሰዱት ከሕወሓት ጋር በትብብር በተዘጋጀው ኔት ወርክ አማካኝነት ነው ።
የክልሉ ተወላጆች በውጭ ሀገር የሚኖሩት የሀገር ቤት ካሉት ከሚያውቋቸውና ከራሳቸው ቤተ ሰብ ሳይቀር ለነ እርስቴ አያሌው መንበሩና ሄኖክ የመሳሰሉትእና ለሌሎቹ ስልክ ቁጥር ሲሰጡ ሁኔታው ሳይገባቸው ለአማራው ነው የምንሰራው ስለሚሏቸው በየዋህነት ነው ።

18033274_10208936490310564_2275775262189131341_n
Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

One Response to ቁጭት ያስከተለው ባለቤት አልባው ጉዳይ

 1. al says:

  አሃ ብርሀኑንና ማዴቦን አምነው ይከተሉ?
  ለምን ጃዋርን፣ ተስፋዬ ገብረአብን እና ኢሳያስን አይከተሉም?
  ኧረ ለምን ባንድ ስሙ ስበሃት ነጋን አይከተሉም።

  አሀ ለካ ከላይ ያሉት ሁሉም አማራ ነገድ ላይ ጥላቻ ያላቸው የአይምሮ ድኩማን ናቸው …

  Like

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: