የኦፌኮ አመራሮችን ጨምሮ፣ በ22 ተከሳሾችና በዓቃቤ ሕግ መካከል ባለው ክርክር ብይን ሳይሰጥ ቀረ

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራት የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ አመራር አባላትን ጨምሮ፣ በሃያ ሁለት ተከሳሾችና በዓቃቤ ሕግ መካከል ባለው ክርክር ላይ ዛሬ ብይን ሳይሰጥ ቀረ፡፡ ለዚህ ምክንያቱ ዓቃቤ ሕግ በተከሳሾቹ ላይ የቆጠረውን የድምፅ ከምስል ማስረጃ፣ በፍርድ ቤቱ የሥራ ቋንቋ አስተርጉሞ፣ ባላማቅረቡ እንደሆነ ፍርድ ቤቱ ገልጿል፡፡ ተለዋጭ ቀጠሮና ተጨማሪ ትዛዝ ሰጥቷል፡፡ ፌደራል ዓቃቤ ሕግ አራቱን የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ ማለትም አቶ ጉርሜሳ አያኖ አቶ ደጀኔ ጣፋ አቶ አዲሱ ቡላላ እና አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ በሃያ ሁለት ተከሳሾች ላይ የሽብር ድርጊት ፈፅመዋል ሲል በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ክስ መስርቶባቸዋል፡

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: