ጎንደር ላይ አምቡላንስ እየተሯሯጡ ነው! ወልቃይት ዳባትና ጎንደር ከተማ ውጥረት ነግሷል!

መብራት አጥፍተውም የወታደራዊ መኪኖች እንቅስቃሴ መኖሩን አሁን የአይን እማኞች ከቦታው አድርሰውናል። መብራት አጥፍተው የሚያደርጉት እንቅስቃሴ ችግር ሲፈጠር ለመሆኑ የታወቀ ነው።
በተያያዥም በወልቃይትና በዳባት አካባቢ እጅግ ውጥረት እንደነገሰ ለማወቅ ተችሏል።

ጎንደር ከተማ የተሰባሰቡ የህወሃት ወታደራዊ ባለስልጣና ጎንደር ከእጃችን እየተወጣች ነው በማለት የአካባቢውን ተላላኪ ባለስልጣናት እያተረማመሷቸው መሆኑ ታውቋል።
የነፃነት ጥያቄ በአፈና አይፈታም!
ህዝብ ያሸንፋል!
Asnakew Abebe

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: