የአርበኞች ግንቦት ሰባት ወታደሮች በሰሜን ጎንደር የወያኔ ፖሊስ ጣብያ ላይ ጥቃት አደረሱ ተባለ

የአርበኞች ግንቦት ሰባት ታጋዮች  በሰሜን ከጎንደር 50 ኪሎ ሜትር ርቀት በምትገኝ ከተማ ዘልቀው በመግባት የከተማውን ፖሊስ ፅ/ቤት ማጥቃታቸው ተነገረ::

በጥቃቱም ከፍተኛ ጉዳት ያደረሱ ሲሆን በከተማው በፀጥታ ስራ ላይ ተሰማርተው በሚገኙት የመከላከያ ፤ የፀረ ሽምቅ የሚሊሻ እና የመደበኛ ፖሊስ ላይ ለ45 ደቂቃ የቆየ የተኩስ ልውውጥ ማድረጋቸው ተሰምታል::

ከወያኔ በኩል 3 ሰዎች ተመትተው 2 ወዲያውኑ ሲሞቱ አንደኛው ሆስፒታል ገብቶ የህክምና እርዳታ ቢደረግለትም መትረፍ ባለመቻሉ ዛሬ ህይወቱ ሊያልፍ ችሏል ተብላል ::

በውጊያው ወቅት በርካታ የፀጥታ ሀይሎች በመሮጥ ራሳቸውን ሲደብቁ ታይተዋል :: በዚህ ድርጊታቸው የተበሳጨው የዞኑ ኮማድ ፖስት በ12/07/09 ስብሰባ በመጥራት የከተማውን ፖሊስ አዛዥ ፤ በወቅቱ የፀረ ሽምቅ ጋንታ አመራር እና የመከላከያ የቲም አመራር የነበሩትን ከስራ በማገድ ያሰራቸው ሲሆን ሌሎች አመራሮችም በከተማው ከፍተኛ ተኩስ ሲደረግ ከቤትና ከካምፕ ወጥተው ማገዝ ሲገባቸው ይህን ባለማድረጋቸው ከሀላፊነት ታግደዋል ::

ይህን ዘመቻ ያደረጉት የአርበኞች ግንቦት ሰባት ታጋዮች ግዳጃቸውን ጨርሰው ወደ ቦታቸው በሰላም መመለሳቸው ተነግራል ፡፡

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

One Response to የአርበኞች ግንቦት ሰባት ወታደሮች በሰሜን ጎንደር የወያኔ ፖሊስ ጣብያ ላይ ጥቃት አደረሱ ተባለ

 1. al says:

  እፍረተ ቢሶች!

  ስለ ሰሜን ጎንደር
  ይናገር ያማራ አርበኛ ወታደር።

  አዛዥ ብርሀኑ በ ፌቡ የግ7ን እዝ መራው?

  ወያኔ፣ ሻብያ፣ ኦነግና ግ7
  ሁሉም የኢትዮጵያ ጠላት

  Like

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: