የደቡብ ሱዳን ታጣቂ ጋምቤላ በመግባት በትናንናው እለት 14 የአኙዋክ ወገኖቻችንን ገድለው እና 22 ወገኖችን ደግሞ ጠልፈው መውሰዳቸው ተነገረ

በአ.አ በተለምዶ ቆሸ ተብሎ የሚጠራው የቆሻሻ ተራራ ተደርምሶ እስከ ዛሬ ምሽት 12:00 ሰዓት ድረስ ድብቅ የህዋህት ሴራ መሆኑን እያወቀ ግን ርካሽ በወገን ላይ የእልቂት ዘመቻ ያወጀው የከተማ አስተዳደሩ አፉን ሞልቶ 34 ሴት እና 12 ወንድ በድምሩ 46 እስካሁን ሒወታቸው አልፏል አለ፡፡ የሞት መጠኑም በጣም እንደሚያሻቅብ ይጠበቃል በማለት ከ100 በላይ የሟች ቁጥር እንደሚሆን እያወቀ ድሪባ ኩማ የሀዘን አዋጅ እንደታወጀ እንኳ ሳይናገር ቀረ።

በመቀጠል ትላንት ምሽት ከደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያን ድንበር አልፈው በተነሱ የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች 11 ኢትዮጵያን ተገድለው 21 ህፃናትንታፍነው ተወሰዱ᎓

Image may contain: one or more people and people standingImage may contain: one or more people, people sitting and indoor

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: