ዶክተር ፍቅሩ ማሩ መደብደባቸውን ተናገሩ

የቂሊንጦ ወህኒ ቤት ቃጠሎን አነሳስተዋል ተብለው ክስ የተመሰረተባቸው የልብ ስፔሻሊስቱ ዶክተር ፍቅሩ ማሩ ለቀረቡበት ፍርድ ቤት ቃላቸውን ሰጥተዋል ።
ያለምንም ማብራሪያ ምግብ እንዳይገባልንና በዘመዶቻችን እንዳንጎበኝ ተደርገናል ያሉት ዶክተሩ በወህኒ ቤቱ ጠባቂዎች ከተደበደብን በኋላ ህክምና ተከልክለናል ብለዋል ።
ምግብ የሚቀርብልን ንፅህናውን ባልጠበቀ ሁኔታ ሲሆን እያስተዳደሩን ያሉት በሐሰተኛ መንገድ በወህኒ ቤቱ እሳት አስነስታችኋል በማለት የከሰሱን ናቸው ።
ይህም ፍርድ ቤት የሚዘወረው በእነዚሁ ሰዎች ነው ።እንዴት ፍትሃዊ ውሳኔ እንደምናገኝ ልታሳምኑን ትችላላችሁ ?እዚህ ዐቃቤ ህግ ሆኖ የተቀመጠው ዮናስ ለሞት እስከምደርስ ስደበደብ እየሳቀ ይመለከተኝ የነበረ ነው ።
እናንተ ዳኞችም ልንናገር ስንነሳ ዝም እንድንል ትጫኑናላችሁ ።
እዚህ መደመጥ ካልቻልን ለማን መናገርና በማን መደመጥ እንችላለን ?

17103609_268344070258570_5322001099056407543_n

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: