የኮሎኔል ደመቀን ክስ የያዘው ዳኛ ከችሎት መሃል በህወሃት ታፈነ ።

የኮ/ል ደመቀ ዘውዱን ጉዳይ የያዘው ዳኛ የጎጃሙ ቢንያም ዮሃንስ ዛሬ ችሎት ውስጥ የባለጉዳይ ምስክር እያሰማ ባለበት ስዓት በፖሊስ ተጎትቶ ታፍኖ ወደ 1ኛ ፓሊስ ጣቢያ የተወሰደ ሲሆን ለእስር የዳረገው ጉዳይ ደግሞ በባለፈው ቀጠሮ ኮ/ል ላይ እየተፈፀመ ያለ ሰብዓዊ ጥሰት ካለ በአስቸኳይ እንዲነሳ የሚያዝ የፍ/ቤት ትዕዛዝ በመፃፋ ሲሆን እና የኮ/ል ቀጣይ ቀጠሮ አርብ የካቲት 17 /2009 ዓ.ም በመሆኑ እና ልጁ ካለው ሙያዊ ብቃት እና በራስ መተማመን የተነሳ አንዳች የህውሃትን ፍላጎት ሊጎዳ የሚችል ውሳኔ እንዳይወስን ከመፍራት እንደሆን ታውቋል።

13702300_10205044758677242_799614874_o

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

One Response to የኮሎኔል ደመቀን ክስ የያዘው ዳኛ ከችሎት መሃል በህወሃት ታፈነ ።

  1. Pingback: የኮሎኔል ደመቀን ክስ የያዘው ዳኛ ከችሎት መሃል በህወሃት ታፈነ ። – mabdllselam's Blog

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: