በተከዜ አካባቢ በተቀሰቀሰ ድንገተኛ ጦርነት የወያኔን ሰራዊት ተደመሰሰ
February 10, 2017 Leave a comment
ኤስ_2 ልዩ ኮድ ስም 14_295732 ከተከዜ አካባቢ የተቀሰቀሰ ድንገተኛ ጦርነት የወያኔን ሰራዊት ድባቅ መቶታል ጥቃቱን በሐላፊነት የወሰደ አካል እስካሁን ባይኖርም የወያኔ የግንባር ጦር ላይ ከፍተኛ ድብደባ ተፈጽሟል።
በተከዜ አካባቢ የሚንቀሳቀሰዉ የጸረ ሽብር እና የደጀን ጦር አደጋ ወደደረሰበት ስፍራ በአፋጣኝ እንዲደርሱ የሬዲዮ መልእክት ቢተላለፍም በጉዞ ላይ እያሉ በተፈጠረ ድንገተኛ የሽምቅ ዉጊያ የመከላከል እርምጃ ወይም የመልሶ ማጥቃት አለመደረጉን ታማኝ ምንጫችን ተናግረዋል።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ !
(ጉድሽ ወያኔ)