በደብረ ብርሃን ዩንቨርስቲ የአንደኛ አመት ኢንጂነሪግ ተማሪወች የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ !!

ተማሪወቹ በጥር 29 /2009 ዓ.ም የተፈተኑት የማጠቃለያ ማትስ አፕላይድ የተባለ ኮርስ ውጤት በአብዛኛው ያለፈ ባለመኖሩ የተቃውሞ ሰልፍ ሊያደርጉ ችለው ። ሰኞ በጥር 29 የተፈተኑት ፈተና ከተማሩት ጋር ፍፁም የማይገናኝ በመሆኑና በመክበዱ የት/ቤቱ መስኮቶች የሰባበሩ ሲሆን ውጤታቸውን በጥር 30 ከተመለከቱ በኃላ ዛሬ የካቲት 1 ቀን የተቃውሞ ሰልፍ ተሰባስበው በመውጣት አድርገዋል ። ከ1200 የሚሆኑት የ1ኛ ዓመት ኢንጂነሪግ ተማሪወች በአብዛኛው ከሰልፉ ላይ የተገኙ ሲሆን ከግቢው ውጭ በመውጣት ወደ ከተማው ለመሄድ ሲሉ የዩንቨርስቲው ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ተመለሱ አለሁ እኔን አናግሩኝ በማለት አዳራሽ በማስገባት አነጋግሯቸዋል።አቶ ጌታቸውም መምህሩን እናጣራለን።ይሄ የፖለቲካ ጉዳይ ነው ።አመፅ ለማስነሳት ከፀረ ሰላም ሃይሎች ጋር የሚሰሩ እንዳሉ ይታወቃል በተመሳሳይ በደብረማርቆስና ኮምቦልቻ ዩንቨርስቲወች ተቃውሞ ለማስነሳት የሞከሩ መምህራን እንዳሉ ታውቋል ስለዚህ ይሄንም እናጣራለን ብለው መምህሮችን በመኮነን አሁን ሌሎች ፈተናወችን ተፈተኑ ይሄንን እናጣራለን በማለት ተማሪወች እንዲዘናጉ አድርገዋቸዋል።በተለያዩ ዩንቨርስቲወች ላይ የህወሓት ስርዓት ከፍተኛ በደልን በተማሪወች ላይ እየፈፀመ ይገኛል።

debre1

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: