በአርባያ ከተማ 7 የፌድራል ፖሊሶች ከነሙሉ ትጥቃቸው መሰወራቸው ታወቀ!!

አርባያ በለሳ በህወሓት ወታደርና ፌድራል ፖሊስ ተወራለች። አርባያ ከከተማው 7 የፌድራል ፖሊሲ አባላት መለያ የደምብ ልብሳቸውን አውልቀው ሙሉ ትጥቃቸውን ይዘው ተሰውረዋል። የ7ቱም የፌድራል ፖሊሶች ዩኒፎርም በከተማው መንገድ ላይ መገኘቱ ታውቋል። ወያኔ /ህወሓት ከህዝባዊ ተቃውሞው በኃላ ክፉኛ የተደናገጠበትና የተቸገረበት ነገር ቢኖር በከፍተኛ ፍጥነት በወታደሮቹ መከዳቱ እንደሆነ የውስጥ አዋቂወች ይገልጣሉ ። በአካባቢው የነፃነት ሃይሎች ስብሰባ ለመክበብ ያደረገው ሙከራ የከሸፈበትና ሙትና ቁስለኛ ሁኖ የተመለሰው የወያኔ አገዛዝ ዛሬም አልሞት ባይ ተጋዳይ ሁኖ ሃይሉን ወደ አርባያ በለሳ እያስገባ እያከማቸ ይገኛል።
ናትናኤል መኮንን

15354184_682255945273072_1620739714_o

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: