ደቡብ ጎንደር እስቴ እየተናወጠ ነው!

በአሁኑ ሰአት በደቡብ ጎንደር እስቴ ወረዳ ከላይ በምትመለከቷቸው ፅሁፎችና በተለያዩ መፍከሮች በደቡብ ጎንደር ድብረታቦር ዙሪያ በሚንቀሳቀሱ የህዝብ ብሶት በወለዳቸው ጀግኖች ክንፍ አባላት መካነየሱስ ከተማን እስቴ ወረዳን አጥለቅልቀዋታል። ዜናውን ለህዝብ እንድናደርስ የመጣው ሪፖርት ይገልፃል።
አሁን ከሌሊቱ 7:30 እስቴ በእሳት ተያይዟል። ምንነቱ አልታወቀም። ተኩስ አለ። የመኪና ክላክሱ ከተማውን እያናወጣት ነው። ወረቀቶችን ከተበተኑ በሳእታት ልዩነት ነው።
ሙሉነህ ዮሃንስ

16406991_401968576822287_1866497574275998345_n16387925_401968493488962_1945609514499950016_n

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: