ኮማንድ ፖስቱ የጢስ አልባው ኢንዱስትሪ ቀበኛ

ድሮ የጎንደር ከተማ የቱሪስት ፍሰት የከተማ ዋነኛ የገቢዋ ምንጭ የሆነው የውጭ ቱሪስት በአሁኑ ስአት ከመቸውም ጊዜ በላቀ ቁጥር ወደ ታች ከማሸቆልቆሉም በላይ ከፍተኛ የሆነ የውጭ ምንዛሬ በሀገሪቱ ለመከሰቱ ዋነኛ መንሰኤ ሆኗል።
ጎንደር የሀገሪቱ የኢኮኖሚ ዋልታ እንደሆነች የተከሰተው የውጭ ምንዛሬ እጥረትተጨባጭ ማሳያ ሆኗል።
በዚህ አመት ከመሰከረም/2009 እሰከ ጥር 2009 ድረሰ 3007 የውጭ ቱሪስት ብቻ ጎንደርን ጎብኝቷል።

ባለፉት ዓመታት ከ40,000 በላይ ቱሪስትከመላው አለም በሚመጣ ትጎበኝ ነበር ፣ በኮማንድ ፖስት ስቃይ ስር የሆነችው ጎንደር ምን ያክል የጎብኝዎች ድርቅ ሲደርስባት የቱሪስት ኢንዱስተሪ የገቢ መጠን እንዳሸቆለቆ ቁጥሩ ምሰክር ነው።

13920606_1685064478484194_6501922508429330789_n

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: