የአማራ ወጣቶች ስቃይ ተባብሶ ቀጥሎዋል! ሰሞኑን ብቻ ከ80 በላይ ሙስሊሞች ደሴ ውስጥ የግፍ እስር ሰለባ ሆነዋል !!

ለአማራ እስር ቤት እንጅ ለመኖሪያነት ባልተፈቀደችው በህወሃት/ትግሬዎች በተቼበቼበችው ሃገር ከፌዴራል እስከ ወረዳ ያሉ እስር ቤቶች በአማራ ልጆች ተጨናንቀዋል!!
ሰሞኑን ደሴ (ወሎ) ውስጥ ከ80 በላይ ሙስሊም የአማራ ወጣቶች ያለአንዳች ጥፋት ተጠራርገው ወህኒ ቤት ወርደዋል።
ከትግራይ የበቀሉት የሰው ደም መጣጭ የአጼ ዮሃንስ የልጅ ልጆች የሃይማኖት ተቐማትን በአጋዚ አማካኝነት ከተቆጣጠሩና ካድሬዎችን ከሾመ ወድህ የጸሎት ቦታ ያጡት የአማራ ሙስሊሞች በ21ኛው ክፍለ ዘመን ታይቶ የማይታወቅ ስቃይ እያረፈባቸው ይገኛል።
ህወሃት ትግሬዎች እና ሆድ አደር የትግሬ አገልጋዮች በህግ ቁጥጥር ስር የዋሉ አማራዎች ከሌሎች በተለየ መልኩ ሽንታም አማራ የአማራ እስላም እየተባሉ ግፍ ተፈጽሞባቸዋል፣ ጺማቸውን በደረቁ ላጭተዋቸዋል፣ ብልታቸው ላይ ገመድ አስረው በውሃ የተሞላ ጎማ እንድጎትቱ አድርገዋል፣ ኩላሊታቸው በድብደባ እንድፈንዳ ተደርጛል፣ ጥርሳቸው ወልቐል፣ ወንድነታቸው በዱላና ስቃይ ከጥቅም ውጭ ሆኑዋል፣ እናት እና አባት ፊት ሴት ልጆች ተደፍረዋል፣ በኤሌክትሪክ ሾክ ተደርገዋል፣ የፈላ ውሀ ውስጥ እየተነከሩ እንደ ዶሮ ተቀቅለዋል፣ የሃይማኖት  መመሪያቸው ቁርአናቸው ተቃጥሎዋል….!!

14369897_632974823553373_2956361535740993228_n

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: