ሰበር ዜና:- ኢትዮጵያን ወደ አሜሪካ በህጋዊ መንገድ ሊገቡ ሲሉ ዴንቨር ኤርፖርት ላይ ታሰሩ። አባይ ሚዲያ

ዶናልድ ትራም ያወጣው ከ7 ሙስሊም ሀገራት ወደ ሀገሬ ለጊዜው እንዳይገቡ የሚለው ህግ አነጋጋሪ በሆነበት ወቅት ኢትዮጵያን የሆኑ አባትና ልጅ በዴንቨር አለም አቀፍ አየር መንገድ ታሰሩ።

በህጋዊ ቪዛ ከኢትዮጵያ የመጡት አባትና ልጅ በኢሚግሬሽን ሰራተኞች እንዳይወጡ ተደርገዋል። ቤተሰቦቻቸው በኤርፖርት በመጠበቅ ላይ እንዳሉ ይህ ዜና ተንግሯቸው ከጠበቆች ጋር እየተወያዩ ነው።

የዶልንድ ትራምፕ ህግ ኢትዮጵያን የሚያካትት ባይሆንም ለምን እንዳይወጡ እንደተደረገ ሰራተኞችን ቢጠይቁም የበላይ ትእዛዝ ነው በሚል መልሰዋል። ጉዳዩን የአሜሪካ የጠበቆች ማህበር እየተከታተለው ነው።

last-ned-1

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: