ሰበር ዜና በጎንደር የቅዱስ ግብርኤል ቤተ ክርስቲያን በወያኔ አይሎች መታሸጉ ተነገረ

በጎንደር ከተማ ጠዳ አካባቢ የሚገኘውን የቅዱስ ገብርኤልን ቤተክርስቲያንን ወያኔ መራሹ የማፍያ ቡድን “ታሸጓል” የሚል ፁሑፍ ለጠፈበት። ህዝብን በማሰር ፣በመደብደብ፣በመግደል ያልረካው የትግራይ ህዋህት ጥንታዊት የኦርቶዶክስ ቤተ እምነትን ለማፈረስ መጥረቢያውን ይዞ ተነስቷል። እንደ ታራ ነገር የእግዚአብሔር ማደሪያ ቤተ መቅደስን በድፍረት ማሼግ ጄምሯል።
የእምነት ተቋማትን እንደ ንግድ ተቋም መቁጠር ይቁም፣
በሃይማኖታችን ጣልቃ አትግቡ ይላል ለነጻነት የሚጋደለው ጄግናው የጎንደር ህዝብ በአንደነት። የሚገርመው በዚህ ቤተ እምነት መታሼግ በጎንደር የሚገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮችም ከክርስቲያኑ ባልተናነሰ ቁጭት እና ብስጭት ተሰምቷቸዋል።

Image may contain: sky, cloud, outdoor and nature

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: