ሰበር መረጃ.. ላሊበላ ልትታመስ ይሆን?

ዛሬ ጥር 12 /2009 ዓ/ም ከትግራይ የተነሳ አውሮፕላን በላሊበላ እና አካባቢው እየተዘዋወረ የአየር ካርታ ( surveying )
በማንሳት ላይ ይገኛል::
ተፈጥሮአዊ የቦታ አቀማመጦችንና ሰው ሰራሽ አጠቃላይ ግንባታዋችን ከአየር ላይ በማንሳት ለሚፈልጉት አላማ እና እቅድ በሚያዋጣ መልኩ የመሬት እና የንብረት ዘረፋ ለማድረግ እንዲመች ማስተር ፕላን በመቅረጽ በልማት ስም ውንብድና ለመፈጸም እንዲሁም የዝውውር ሂደቶችን ለመቆጣጠር በተወጠነ ስሌት ላሊበላ ከጥዋት 4 ሰአት ጀምሮ ዛሬ የአየር ላይ ካርታ ስትነሳ አርፍዳለች::
ከኢትዮጵያ ሲቪል እቪየሽን ባለስልጣን የአየር አቅጣጫ ኢንጂነሪንግ ውስጥ የተገኘውን ፍንጭ ተንተርሶ የተደረገው ማጣራት እንዳመለከተው ላሊበላ በቀጣይ ሂደት የከፋ የጦር ቀጠና ልትሆን እንደምትችል ጥቆማ ሰጥቷል::
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!
( ጉድሽ ወያኔ )

Image result for lalibela churches

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: