ወሸት የማይሰለቸው ወያኔ ህወሀት ዛሬ ደግሞ በቃላቀባዩ ፋና በኩል ለስኳር ፕሮጀክቶች መዘግየት ተጠያቂ የሆኑ አካላት ላይ እርምጃ መውሰድ የሚያስችል ጥናት እየተካሄደ ነው ይለናል

ወሸት የማይሰለቸው ወያኔ ህወሀት ዛሬ ደግሞ በቃላቀባዩ ፋና በኩል ለስኳር ፕሮጀክቶች መዘግየት ተጠያቂ የሆኑ አካላት ላይ እርምጃ መውሰድ የሚያስችል ጥናት እየተካሄደ ነው የሚል ዜና አስነበበን አህያውን ፈርቶ ዳውላውን ነውና የፈረደባቸው ዝቅተኛ ሰራተኞች ላይ ሊዘምቱባቸው ነው ።
በአባይ ፀሐዬ መሪነት በሀገራችን ለመገንባት ታስቦ የነበረው 10 የስካር ፋብሪካ ፕሮጀክት ኮንትራቱን ለ Metals and Engineering Corporation (METEC) ሙሉ ለሙሉ በህወሀት ቀጥጥር ስር ያለ ድርጅት ነው ተሰጠው:: ነገር ግን አንዱንም ግንባታ ሳይጨርስ ሜቴክ ሶስት ነጥብ አምስት ቢሊዮን ብር ተከፍሎታል በዛ ላይ ባልተገነባ ፋብሪካ ለሰራተኞች ተብሎ በወር ከ8 million dollars በላይ ወጪ ይደረጋል ይታያቹ ገና ተገንብቶ ባላለቀ የ ሱካር ፋብሪካ የሚሰሩ ሰራተኞች ተብሎ ነው እንግዲ ይሄ ሁሉ የሀገሪትዋ ሀብት የሚባክነው ታዲያ ይህ ሁሉ ዘረፋ ሲያካሂድ የነበረው የህወሀት አመራሮች እንደ አባይ ፀሐዬ አይነቶች
አቦይ ስበሃትና ሌሎችም ጭምር እንደፈለጉ የሚዘርፉባትና ደሃው ባልበላው ለእስር የሚዳረግበት ሀገር ሆንዋል
የኢትዮጵያ ህዝብ ወያኔ ምን እንደሆነ የተረዳበት ወቅት ላይ ነን እዝቡ ንቃተ ህሊናው ሲጨምር የወያኔ ህወሀት ስርሀት እንደድሮው ላሙኛቹ ያለን ነው ቀድመንህ ሄደናል በዚህ ጊዜ ዘረኛው ጎጠኛውና ከፋፋዩን የወንበዴ ቡድን ከማስወገድ በስተቀር በምንም ፕሮፓጋንዳ አንሽወድም
ሞት ለወያኔ ድል ለጭቁኑ የኢትዮጵያ ህዝብ
አሰግድ ታመነ
Abay tsehaye
Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: