አነጋጋሪው የኢትዮጵያ መንግሥት የአክሲዮን ሽያጭ ውሳኔ

ከተመሰረተ ከ50 ዓመታት በላይ ያስቆጠረው እና ለአገሪቱ የሎጂስቲክስ አገልግሎት በብቸኝነት የሚያቀርበው ተቋም ላይ የተወሰነው ውሳኔ በበርካቶች ዘንድ አነጋጋሪ ሆኗል።
የኢትዮጵያ መንግግሥት የባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት አክሲዮንን ለውጭ ኩባንያ ሊሸጥ ተዘጋጅቷል። ጠቅላይ ምኒሥትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ባለፈው ሳምንት አዲስ አበባ ላይ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ የኩባንያውን የተወሰኑ አክሲዮኖች ለአንድ ኩባንያ ለማዘዋወር ጥረት እያደረግን ነው ሲሉ ተናግረዋል። ጠቅላይ ሚኒሥትሩ መንግሥታቸው እርምጃውን የሚወስደው በገንዘብ እጥረት ሳይሆን ኩባንያውን በቴክኖሎጂ እና ብቁ አስተዳደር ለማዘመን እንደሆነ ገልጠዋል። አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ለየትኛው ኩባንያ ምን ያክል ድርሻ እንደሚሸጥ የገለጹት ነገር የለም። የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በጉዳዩ ላይ መረጃ እንደሌለው ተናግሯል። ጉዳዩ በኢትዮጵያውያን ዘንድ የተለያየ ምላሽ አግኝቷል።

ethiopian shipe

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: