ጎንደር ከተማውን ልታቃጥል የሞከረችው የትግራይ ወያኔ ቅጥረኛ ስትፈታ ሰላማዊ ትግል ላይ የተገኘችው ንግሥት ይርጋ ግን ስቃይ ላይ ነች

የጎንደር ከተማን በእሳት ልታቃጥል የነበረችው እና በአደባባይ በሕዝብ ፊት የተያዘችው ግለሰብ እስካሁን ለፍርድ ሳትቀርብ እና የት እንዳለች ሳይታወቅ በሕግ እና በሥርዓት በጎንደር ከተማ በሺህ የሚቆጠር ሕዝብ ወጥቶ በሰላም የገባበት ሰልፍ ላይ የተገኘችው ንግሥት ይርጋ እስር ቤት እየተሰቃየች ነው።ትናንት የወጣው ሪፖርተር ፍርድ ቤቱ በንግሥት ይርጋ ላይ የደረደረውን የተለመደ የክስ ዝርዝር ይዞ ወጥቷል።

ጋዝ በጀሪካል እና ክብሪት በእጇ ይዛ እጅ ከፍንጅ የተያዘችው ግን በወቅቱ በግልፅ መኪና በጎንደር ከተማ መሃል በአጋዚ ታጅባ ተሸኝታለች። በርካታ ሕዝብ በአደባባይ የተመለከተውን ጉዳይ እስካሁን የማስተባበያ አንዲትም ቃል ከስርዓቱ አልተተነፈሰም።የሕወሓት መንደር ልጆች ከተማ ሊያቃጥሉ እጅ ከፍንጅ ቢያዙም አጋንንታዊ ስራቸው ይሞካሻል።

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: