የህወሀት ሴራ ሰሜን ጎንደርን ለሶስት ለመክፈል እቅዷል ፡፡

መከፋፈል የባህርይ መገለጫው የወነው የትግራይ ነፃ አውጭ ጥቁሩ ፋሽስት ወያኔ ደባርቅን ለማባበል የዞንነት ማዕረግ የሰጠ ሲሆን በስሩም አሁን ባለኝ መረጃ ወገራ፣ ዳባት፣ ጃናሞራ፣ አዲአርቃይ፣ በየዳ፣ ጠለምት፣ ደባርቅ በአንድ ሆነው ዞን ሆነዋል። ጀግናው የደባርቅ ህዝብ ከ2ት አመት በፊት የዩኒቨርስቲ እድል አግኝተሃል ቢለውም ነፃነት ይቅደም ብሎ በሐምሌው የህዝብ አመፅ ምን እንደሰራ እናውቀዋለን። ገንዘቡ
የህዝብ ነዋ::
የወያኔ ተላላኪው የገዱ አንዳርጋቸው የደባርቅ የሰሞኑ ጉብኝትም ጎንደርን ለመፈረካከስ የታሰበ ነው:: ደባርቅ ዞን ሆነ አልሆነ ወያኔ እድሜ የለውም የበሰበሰ ስርዓት በመሆኑ ይልቅ ተባብረን እናስወግደው።
ወያኔ ሰሜን ጎንደርን ከፈለ አልከፈለ ምንም ነገር ህዝቡን ወያኔን ከምድረ ገፅ ከማጥፋት የሚያግደው ነገር የለም፡፡
በወያኔ እሳቤ ለህዝቡ የቤት ስራ ለመስጠትና ለመከፋፈል ቢሆንም ህዝቡ ጠንቅቆ ጠላቱን ስለሚያውቅ አይሸወድላትም ጎንደርን ብቻ ሳይሆን መላው ኢትዮጵያውያን ነፃ እስከሚወጡ ትግሉ ይቀጥላል

13920606_1685064478484194_6501922508429330789_n

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: