የዳንግላ ከተማ ፓሊስ አዛዥ ተገደለ

የዳንግላ ከተማ ፓሊስ አዛዥና ነጋዴ ኢ/ር ያረጋል አበጀ የህዝባዊ እንቢተኝነት ተጋድሎ ወቅት ሕዝብ ሰላማዊ ሰልፍ ሲያደርግ ወደዚህ ግለሰብ ቤት ያመራሉ፡፡ ሕዝቡ በሰላም የዳሽን ቢራን አርማ አውርድ ሲለው በእምቢተኛነት ተኩስ በመክፈት አንድ ሰውም ይገላል፡፡ ሰላማዊ የነበረው ሰልፍ ወደ ሁከትና ብጥብጥ በእርሱ ምክንያት ተቀየረ፡፡ የተቆጡ ወጣቶች የግለሰቡን ሁለት ቤትና አንድ አባዱላ መኪና ጨምሮ በርካታ የባለስልጣናትን ቤቶች አቃጠሉ፡፡ ጨካኝ ወታደሮችም ከአስር በላይ ንፁሃን ዜጎችን ገደሉ፡፡ ፖሊሱ ባሕር ዳር ሸሽቶ ገባ፡፡  ሁኔታው ሲረጋጋ በወታደር ታጅቦ ዳንግላ በበቀል ተሞልቶ ደም ለመጠጣት ተመለሰ፡፡ ወጣቶችን በግፍ ማሳሰር ጀመረ፡፡ በአሁን ሰዓት 69 ወጣቶች እሱ በከፈተባቸው ክስ ታስረው ይህ ነው የማይባል ከፍተኛ ስቃይ በመቀበል ላይ ናቸው፡፡ በመቶዎች የሚቆጠሩት ደግሞ ከዳንግላ ብቻ ተሰደዋል፡፡ ዛሬ ጠዋት ግን ይህ ግዙፍ አውሬ የሆነ ጠላት ባልታወቀ ሰው ተገደለ፣ ዳንግላ ላይ ላይመለሰ ተሰናበተ። በአዊ ዞን በአንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ 2 የፓሊስ አዛዥ ሞተ።
ትግሉ ተጠናክሮ ይቀጥላል።

14572761_1717308495259792_2625226142768810030_n

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: