ሁለት ቀናት ሲካሔድ የነበረው የኢህአዴግ የጥልቅ ተሀድሶ ስብሰባ ውጥረት የበዛበት እንደነበር ምንጮች ገለፁ።

ላለፉት ሁለት ቀናት ሲካሔድ የነበረው የኢህአዴግ የጥልቅ ተሀድሶ ስብሰባ ውጥረት የበዛበት እንደነበር ምንጮች ገለፁ።እራሱን በማደስ ላይ ነኝ የሚለው ግንባሩ ሰሞኑን በነበረው ስብሰባ የግንባሩ አባላት እና ግንባሩን በፈጠሩት ድርጅቶች መካከል በተፈጠረው አለመግባባት ያልተረጋጋ የፖለቲካ ሜዳ ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል።በዚህ ስብሰባ በአባል ድርጅቶች መካከል ከፍተኛ ንትርክ እንደነበር የተገለፀ ሲሆን በአስቸኳይ አዋጁ ዙሪያ እና ባስመዘገበው ውጤት ዙሪያ ለተሱ ነጥቦች እንደ መፍትሔ የተነሳው ለሕዝባዊ ጥያቄዎች ሕዝባዊ መልስ መስጠት ካልተቻለ አዋጁ ዘለቄታዊ ሰላም ሊያመጣ አይችልም እንደተባለም ወሬ አቀባዮች አክለው ገልፀዋል።ስብሰባው እንደቀጠለ ሲሆን ሙሉ መረጃውን በማጠናከር ላይ ነን።

12887398_560186337480034_849900704_o

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: